ጎዶልያስJun 19, 20197 min readሰኔ ሚካኤልአንድ አምላክ በኾነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ዐሥራ ሁለት በዚች ዕለት የከበረ የመላእክት አለቃ የመልአኩ የሚካኤል የመታሰቢያውን በዓል ያከብራሉ፡፡ የሚያከብሩበትም ምክንያት እንዲህ ነው፤ እስክንድርያ...
ጎዶልያስJun 17, 20193 min readየሰኔ ጾምጾም ማለት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገር ሁሉ መከልከል ማለት ነው፡፡ ወይም ለሥጋ የሚመቸውን ነገር መተው ማለት ነው፡፡ ሃይማኖት ባለበት ሁሉ ጾም አለ ጾም ከሃይማኖት ጋር ዘለዓለማዊ ዝምድና አለው፡፡ ይልቁንም በብሉይ...
ጎዶልያስJun 7, 20193 min readበቅድስት ቤተክርስትያናች በየእለቱ የሚከበሩ በአላት!በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለዛሬ በቅድስት ቤተክርስትያናችን በየእለቱ የሚከበሩ በአላት ይዘንላቹ ቀርበናል ከ 1--30 ያሉት በአላት በ1----- ልደታ ማርያም፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ጻድቁ...
ጎዶልያስJun 6, 20195 min readእንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የእርገት በዓል አደረሳችሁ !!!በዕርገቱ በዓል ምን እንማራለን?? ምንስ አገኘን? ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋ.ስራ 1፡3 እንደተጻፈ ‹‹ አርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት ነገርእየነገራቸው፥ በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ...
ጎዶልያስJun 6, 20192 min readየዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድን ነው?በቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ "እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው። ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት። ኢየሱስም መልሶ...
ጎዶልያስJun 6, 20193 min read❤️✝️የእመቤታችን የልደት በዓል✝️❤️በቀደመው ዘመን በዘመነ ብሉይ “የቤተ መቅደስ መታደስ በዓል” ይከበር እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳል፡፡ ይህ በዓል እስከ ጌታችን ዘመንም ይከበር ነበር፡፡ /ዮሐ 10፥22/ በሐዲስ ኪዳን እዉነተኛ የእግዚአብሔር...